እስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ባይደን አረጋገጡ

እስራኤል እና የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ለ13 ወራት የዘለቀውን ውጊያ ለመቋጨት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አረጋገጡ።…