ቻይና በአህጉረ አፍሪካ የሳተላይት ቲቪን ማስፋፋት የፈለገችው ለምን ይሆን?

የበቻይና አፍሪካ ጉባዔ የቻይናው መሪ ዢ ጂፒንግ አዲስ ነገር ወደ ጠረጴዛ ያመጣሉ ተበሎ ይጠበቃል – የሳተላይት ቴሌቪዥንን።