የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምክር ቤቱ ሳያውቅ ኤርፖርት እንዳይገነባ መመሪያ እንደተሰጠው አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሳያውቅ የኤርፖርት ግንባታ እንዳያካሂድ መመሪያ እንደተሰጠው አስታውቋል።
የኤርፖርቶችን ተደራሽነት ፍትሐዊ ለማድረግ እንዲቻል፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሳያውቀው ኤርፖርት እንዳይገነባ መመሪያ እንደተሰጣቸው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ማስጀመርያ መርሐ ግብሩን ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲያካሂድ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገልጸዋል።
ለሙሉ ዘገባ፡ https://addismaleda.com/archives/38909