በኢንግሊሽ ቻናል በጀልባ መገልበጥ አደጋ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን የሆኑ ስደተኞች ሕይወት አለፈ

በኢንግሊሽ ቻናል ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበት አደጋ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን የሆኑ ስደተኞች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።