የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርትራ ካስቀመጠችው ቀነ-ገደብ አስቀድሞ ወደ አስመራ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

ባለፈው ሐምሌ የኤርትራ መንግሥት ከመስከረም 20 ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመር የሚያደርጋቸው በረራዎች እንደሚቋረጡ ማስታወቁ አይዘነጋም።