በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል።
ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል።
ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔ…