እንደ አይዲድ ሁሉ ከሐዉያ ጎሳ የሚወለዱት፣አይዲድ ላጭር ጊዜ የነበሩበትን ቪላ ሞቃዲሾን የያዙት ሐሰን ሼሕ ማሕሙድ ከዚያድ ባሬ ዉድቀትም ሆነ ከአይዲድ ምክር እንዳልተማሩ ሁሉ፣ አል ሲሲ ከገማል አብድናስር፣ከሳዳት ይሁን ከሙባረክ፣ ዓብይ ከመንግስቱ ይሁን ከመለስ ሥሕተቶች ተምረዋል ማለት የዋሕነት ነዉ።ታሪክ ግን በርግጥ ራሱን ደገመ።…