እየሩሳሌም — እስራኤል የ6 ታጋቾችን አስክሬን ጋዛ ውስጥ ማግኘቷን በዛሬው ዕለት አስታወቀች። ከእነዚህ መካከል በሀማስ ከተያዙ እና በእጅጉ ታዋቂ ከነበሩት መካከል አንዱ የነበረው ወጣቱ እስራኤላዊ-አሜሪካዊ ኸርሽ ጎልድበርግ- ፖሊን ይገኝበታል ።ከዓለም መሪዎች ጋር የተገናኙት ወላጆቹ ነጻ እንዲወጣ ግፊት ሲያደርጉ ቆይተዋል ።
የእስራኤል ጦር በስፍራው ከመድረሱ ጥቂት ቀደም ብሎ ስድስቱም…