የጠባብነት ስጋት ለአገርም ለቤተ ክርስቲያንም ስለማይበጅ ሰላምንና ዕርቅን ለማስፈን እንሥራ፤ ሓላፊነታችንንና መሪነታችንን በተግባር እናሳይ – ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ

መልእክት ከማስተላለፍ ባለፈ፣ ታች ድረስ ወርደን፣ በክርስቲያናዊ ወኔ እና በእውነት ላይ ተመርኩዘን፣ የሰላምንና የዕርቅን ሥራ በሚገባን መጠን እንፈጽም፤ የቤተ ክርስቲያንን ሉዓላዊነት ማክበር እና ማስከበር ማለት፡- ሥልጣን መያዝ ብቻ ሳይኾን፣ የሕዝብንና የካህናትን እንባ ስናብስ፣ ለተገፉት አለኝታ ስንኾን ነው፤… በኦርቶዶክሳዊ እምነት፣ ሥርዓት እና ሥነ ምግባር እንዲሁም ማኅበራዊ ተሰሚነት፣ የቀደምት አበውን ፈለግ በመከተል ምሳሌ ኾነን ትውልዱን ስንዋጅ ነው፤… …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE