በአሁኑ ወቅት በአትሌቲክስ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገብ እየከበደ መጥቷል?

[addtoany]

ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ የተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች አዳዲስ የዓለም ክብረ ወሰኖች ሲመዘገቡ ቆይተዋል። ባለንበት ዘመናዊ ዓለም የሥልጠና፣ የዓመጋገብ፣ የጤና እና የተለያዩ አቅርቦቶች በከፍተኛ ሁኔታ በተሻሻሉበት ጊዜ ክብረ ወሰን የማሻሻሉ ዕድል እየሰፋ ነው የሚሉ እንዳሉ ሁሉ የሰው ልጅ የመጨረሻው ብቃቱ ላይ እየደረሰ በመሆኑ ክብረ ወሰን መስበር እያዳገተ ሊመጣ ይችላል ይላሉ። የትኛው ለእውነት…