ቋሚ ሲኖዶስ፣ በአድልዎና ምዝበራ አቤቱታ የቀረበባቸው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አስተዳዳሪ እንዲነሡ ወሰነ

ጸሐፊው እና ሒሳብ ሹሟም ተነሥተዋል፤ ጉዳዩ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ እንዲጣራ አዘዘ፤ *** ሦስቱም ሓላፊዎች፣ ሕጋዊውን ሰበካ ጉባኤ በተለያዩ ስልቶች አዳክመው የካቴድራሉን ታሪካዊ የሥነ ሕንፃና የሥነ ሕይወት ቅርሶች በልማት ሰበብ በማጥፋት፣ ገንዘቡንና ንብረቱን በሕገ ወጥ አሠራር ለምዝበራ በማጋለጥ፣ በአድልዎና ጥቅመኝነት ላይ በተመሠረተ ዝውውር፣ የደመወዝና የአበል ጭማሬ ካህናትንና ሠራተኞችን በመበደል አቤቱታ ቀርቦባቸዋል፡፡ በሊቀ ሥልጣናቱ አባ ገብረ ዋሕድ ገብረ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV