ጀርመን የካናቢስ ዕጽ በውስን ሁኔታ ጥቅም ላይ እንዲውል መፍቀዷ

የጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም ቡንደስታግ ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ ፤በውስን ሁኔታ በግል መጠቀም የሚያስችል ህግ ትናንት ሰኞ አጽድቋል። ህጉ ለጀርመናውያን ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ በውስን መጠን የማምረት ፣ የመያዝ እና የመጠቀም መብት እንደሚያጎናጽፍ ተገልጿል።…