ከእስረኝነት ወደ ሀገር ፕሬዝደንትነት፤ አዲሱ የሴኔጋል መሪ

ሴኔጋል በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2024 መጋቢት ወር ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ለማካሄድ ከመድረሷ አስቀድሞ በነበሩት ወራት በፖለቲካ ቀውስና ውጥረት ውስጥ ከርማለች።…