የኩላሊታችንን ጤና ለመጠበቅ የሚያግዙ 6 ቀላል መንገዶች

በኢትዮጵያ በስፋት እየተስተዋሉ ከሚታዩ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች መካከል የኩላሊት ችግር አንዱ እየሆነ መጥቷል። ወሳኝ ከሆኑት የሰውነት ክፍሎች መካከል አንዱ የሆነው ኩላሊት በተለያዩ ምክንያቶች እክሎች ይገጥሙታል። ነገር ግን የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር እና ጥንቃቄ በማድረግ ጤናማ ኩላሊት እንዲኖረን ማድረግ ይቻላል። ከእነዚህም መካከል ለኩላሊት ጤና የሚረዱ ስድስት ቀላል ጥንቃቄዎችን እነሆነ. . ….