ለውጥ በሰኔጋል

“ሕዝቡ ለባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ በይፋ ድምጹን ሰጥቷል። ይህ የሆነው ግን በዑስማን ሶንኮ ዋስትና ሰጪነት ነው። እሱ ማለት ባሳርዮ ፋዬን የመለመለና በእውነቱ የምርጫ ዘመቻውን የደገፈ፤ እንዲሁም አጠቃለይ የፖለቲካ ፕሮጀክቱን የሚደግፍ ሰው ነው።“…