ከተማና ከተሜነትን ለዓመታት አዋዳ የኖረችው ፒያሳ

ከተማ እያደገ፣ እየተዋበ፣ የላቀ እየዘመነ፣ የፍሳሽና እና ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓቱ እየተሳለጠ፣ መንገዶች እየሰፉ መሄዱ የማይቀር ነው። ሰሞነኛው ለልማት በሚል ፒያሳን የማፍረሱ የመንግሥት ርምጃ ብዙ ድንጋጤ፣ ከተለያየ አቅጣጫ አግራሞት፣ ቁጭት፣ ብስጭት፣ ሐዘን እና ለምን የሚሉ ጥያቄዎችንም ከብዙዎች አስነስቷል።…