የአደባባይ ኢፍጣርና ርዳታ በድሬዳዋ

በከተማዋ በተለምዶ ለገሀር አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ትናንት በተዘጋጀው የአፍጥር ዝግጅት ላይ ለዶይቼ ቬለ በሰጠው አስተያየት ከአደባባይ አፍጥሩ በተጨማሪ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ መስራታቸውን ገልጿል…