ሞቃዲሾ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት የአረብ ኤምሬትስ እና የባህሬን የጦር መኮንኖች ተገደሉ

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና የባህሬን መኮንኖችን ጨምሮ አምስት የጦር መኮንኖች መገደላቸው ተገለጸ።…