በደቡብ ወሎ በኦፓል ማዕድን ማውጫ ጉድጓድ ውስጥ የተቀበሩ ሰዎች ሦስት ቀን ሆናቸው

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን በማውጣት ላይ ሳሉ ዋሻ የተደረመሰባቸውን በርካታ ሰዎች ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት ያለ ውጤት ለሦስተኛ ቀን መቀጠሉን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናገሩ።…