በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ፋይዳ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለቀጣይ አራት ወራት እንዲራዘም በአብላጫ ድምፅ ወስኗል። የሰብአዊ መብት ተቋማትን ጨምሮ ብዙዎች የድንጋጌው መራዘም የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችና ጥቃቶች እንዲቀጥሉ እንዳያደርግ ስጋታቸውን እየገለጹ ነው።…