የኅብረት ሥራ ማኅበራት እንደ ብዛታቸው ውጤት እያስመዘገቡ አይደለም ተባለ

የኅብረት ሥራ ማኅበራት እንደ ብዛታቸው ውጤት እያስመዘገቡ አይደለም ተባለ

ከአራት መቶ በላይ ዩኒየኖች፣ ከመቶ ሺሕ በላይ መሠረታዊ ማኅበራትና አምስት የኅብረት ሥራ ክልላዊ ፌዴሬሽኖች ቢኖሩም፣ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፏቸው ዝቅተኛ በመሆኑ በሚፈለገው ልክ ውጤት ማስመዝገብ እንዳልቻሉ፣ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ‹‹የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሚና ከገበያ በላይ…