‹‹ከእውነት የራቀ›› የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር ማድረግ ተጀመረ

‹‹ከእውነት የራቀ›› የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር ማድረግ ተጀመረ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃንና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣኖች በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየተበራከቱ የመጡትንና ‹‹ከእውነት የራቁ ማስታወቂዎችን›› እያስነገሩ ያሉ የአክሲዮን ሻጮች ላይ፣ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ መጀመራቸው ታወቀ፡፡ ከተቋቋመ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ ካሉበት…