‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው›› ኦክስፋም ኢንተርናሽናል

‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው›› ኦክስፋም ኢንተርናሽናል

ኦክስፋም ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ጦርነትና የዝናብ እጥረት ያስከተለውን የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ጠቅሶ፣ ‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው፤›› ሲል አስታወቀ፡፡ ኦክስፋም ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በረሃብ የተጠቁ ቤተሰቦች ችግሩን ለማምለጥና…