የዶ/ር ዐቢይ ማብራርያና የባለስልጣናት ሹመት፤ የመንገድ ላይ ጥቃት፤ የአፍሪቃ ዋንጫ

የኢትዮጵያዉ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸዉ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራርያ እና የሚኒስትሮች ሹመት፤ በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የመንገድ ላይ ጥቃት፤ እንዲሁም ለአፍሪቃ ዋንጫ ፍልምያ የደረሱት “ናይጄርያ” እና “ኮትዲቫር” በተሰኙ ርዕሶች ስር የተሰጡ አስተያየቶችን ጨምቀን ይዘናል።…