የተዘነጋው የሱዳን ቀውስ

ከመንግስቱ ድርጅት የወጣ መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ከአምሳ ሚሊዮኑ የሱዳን ህዝብ ግማሹ የሚሆነው የዕለት ጉርስ የሌለው እርዳታ ጠባቂ ነው። በሱዳን ውስጥ ለተፈናቀሉትና በጎረቤት አገሮች ተጠልለው ለሚገኙ ሱዳንውያንና የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት የሚውል 4.1 ቢሊዮን ዶላር በአስቸኳይ የሚይስፈልገው መሆኑን ነው።…