የጃራ ተፈናቃዮች ተቃውሞ

የመንግሥት አካል በአቅራቢያ ባይኖርም እየደረሰ ያለውን የርሀብ አደጋ የሚመለከተው ክፍል አውቆ አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግ መንገድ በመዝጋት ሰልፍ መካሄዱን ሌላ አስተያየት ሰጪ አስረድተዋል፡፡…