“ትራምፕን ፕሬዚዳንት ከመሆን የሚያግዳቸው የለም” ስለመባሉ

የቀድሞው ፕሬዚዳንት፣ በኮሎራዶና ዋና ዋና ግዛቶች በሚካሄዱ ቅድመ ምርጫዎች እንዳይሳተፉ መታገዳቸውን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ለሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ አስገብተዋል። ፍርድ ቤቱም፣ ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት ብቁ ስለመሆናቸው ወይም አለመሆናቸው ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።…