ሱዳናውያን ስደተኞችን ያሳፈረች ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ አስራ ሦስት ሰዎች ሞቱ

ሱዳናውያን ስደተኞችን ያሳፈረች ጀልባ በቱኒዚያ የባህር ዳርቻ ሰጥማ ቢያንስ 13ቱ ሲሞቱ ሌሎች 27 ሰዎች መጥፋታቸውን የቱኒዚያ ባለሥልጣን ተናገሩ።