ከትግራይ ጦርነት ሸሽቶ በጂቡቲ ሽፍቶች ከባድ ስቃይ እና መከራ የደረሰበት ማቱሳላ በረከት

ማቱሳላ እንደ ማንኛውም ወጣት ተምሮ ራሱን የመለወጥ፣ ቤተሰቦቹን የመርዳት ሕልም ነበረው። ሕልሙን የነጠቀው በህወሓት እና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የተጀመረው ጦርነት ነው። ራሱን ከጦርነት ወላፈን ለማሸሽ እግሩ ወደመራው ሸሸ። እስር እና እንግልት ግን በየደረሰበት አጋጥሞታል። በአጋቾች እጅ ወድቆ የተጠየቀውን ቤተሰቦቹ እንዲከፍሉ ተደርገዋል። አሁንም ግን ወደ አገሩ መመለስ አይፈልግም። ከዚያ ይል…