የናፖሊዮን ቦናፓርት ባርኔጣ እስከ 800 ሺህ ዩሮ በሚገመት ዋጋ በጨረታ ሊሸጥ ነው

በ19ኛው ክፍለ ዘመን የፈረንሳይ ግዛትን ሲመራ የነበረው ናፖሊዮን ቦናፓርት ባርኔጣው በፓሪስ ውስጥ በሚደረግ ጨረታ ሊሸጥ ነው።
ጥቁር ቀለም ያለው ባርኔጣ ከ600 እስከ 800 ሺህ ዩሮ ዋጋ ተቆርጦለታል።…