እስራኤል በሐማስ የተገደሉ ሰዎችን አስከሬን ለማግኘት ንስርን እንዴት ተጠቀመች?

በመስከረም ወር ማብቂያ ላይ ሐማስ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ደብዛቸው የጠፋ ወታደሮቿን አስከሬን ለመፈለግ እስራኤል ባለ ነጭ ጭራ ንስሮችን ተጠቅማለች። በዚህ ሂደትም አንድ ንስር ቢያንስ አራት አስከሬኖችን ለማግኘት አስችሏል። ይህ እንዴት ሆነ?…