በቀድሞው ሜቴክ ላይ በተደረገ የኦዲት ምርመራ 65 ቢሊዮን ብር የት እንደደረሰ አለመታወቁ ተገለጸ

[addtoany]

በቀድሞው ሜቴክ ላይ በተደረገ የኦዲት ምርመራ 65 ቢሊዮን ብር የት እንደደረሰ አለመታወቁ ተገለጸ

በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲሱ አወቃቀር ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ላይ የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ባደረገው የሒሳብ ኦዲት ምርመራ፣ 65 ቢሊዮን ብር የት እንደደረሰ እንደማይታወቅ ተገለጸ፡፡ በአገሪቱ ከሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች መካከል አንዱ…