በኢትዮጵያ አወዛጋቢ የነበረው ሬማ ለንደን ላይ ባቀረበው የሙዚቃ ዝግጅት መነጋገሪያ ሆነ

በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ሥራዎቹን ያቀርባል ከተባለ በኋላ ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው ናይጄሪያዊው ዘፋኝ ሬማ በለንደን ያቀረበው የሙዚቃ ድግስ መነጋገሪያ ሆነ።…