በአማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት እየተፈጸሙ ያሉ የሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮን) ጥቃቶች እንዳሳሰቡት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ።…