ፊንላንድ ከሩሲያ ጋር የሚያዋስኗትን አራት የድንበር በሮች ዘጋች

ፊንላንድ የሩሲያ መንግሥት ሆነ ብሎ ስደተኞችን ወደ ድንበሬ እየላከ ነው በማለት ከሞስኮ ጋር የሚያዋስናትን አራት የድንበር በሮች ዝግ አደረገች።