ኢትዮ- ሊዝ የኢትዮጵያ ሥራውን ሊያቋርጥ ነው

በኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት ከብሔራዊ ባንክ ፈቃድ የወሰደውብቸኛው የውጪ ኩባንያ ኢትዮ- ሊዝ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ እንደሚያቋርጥ በትላንትናው ዕለት አስታወቀ።

ኢትዮ ሊዝ ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ሥራውን እንዲያቋርጥ፣ ዋና መቀመጫውን በኒውዮርክ ካደረገው የኢትዮ ሊዝ ኩባንያ ባለቤት ‘አፍሪካን አሴት ፋይናንስ’ መመሪያ እንደተሰጠው አስታውቋል።

የሃገሪቱን ኢኮ…