በደብረ ኤልያስ ወረዳ የተፈጠረው ግጭትና የደረሰው ጉዳት

ሰሞኑን በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በተለያዩ ምክንቶች በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን እና ሌሎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የህክምና ተቋማት አመለከቱ። በግጭቱ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የነበሩ ምዕመናን ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በመንግሥት የፀጥታ አካላት ላይም የአካል ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡…