ከፑቲን ‘ምግብ አብሳይነት’ ተነስቶ በዩክሬኑ ጦርነት ውስጥ ቁልፍ ሰው የሆነው ግለሰብ

የቭጌኒ ፕሪጎዚን ብዙም ስሙ የማይነሳ ሰው ነበር። ዘጠኝ ዓመታትን በእስራት ቆይቷል። ከእስራት በኋላ በሩሲያ ውድ ምግብ ቤቶችን በማስፋፋት ሥራ ላይ ተሰማርቶ ቆይቷል። በዚህም የሩሲያ እና የዓለም ፖለቲካ የሚዘወርበት የክሪምሊን ቤተ መንግሥት ሳይቀር ዋና ምግብ አብሳይ ሆኖ ሠርቷል። ይህ የናጠተ ሀብታም ፕሪጎዚን ከምግብ ሥራው እጅጉን በራቀ ዘርፍ ላይ ተከስቶ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የዓለም መነ…