እስረኞችን ለማስለቀቅ በተሰነዘረ ጥቃት አራት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

በበቆጂ ከተማ እስረኞችን ለማስለቀቅ በተሰነዘረ ጥቃት አራት ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በየትኛውም አካባቢ ጥቃት የለም ሲል አስተባብሏል
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ ማንነታቸው በግልጽ ያልታወቁ ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት አራት ስዎችን ሲገድሉ በፖሊስ ጣቢያ የነበሩ የተወሰኑ እስረኞችን ማስለቀቃቸው ተሰማ። ሪፖርተር ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች…