አከራካሪ የሆነው የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት የማሻሻል ጉዳይ

የኢትዮጵያ ፖሊሲ ኢኒስቲቲዩት ያስጠናው እና ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ጥናት ውጤት ምሑራንን እና ፖለቲከኞችን በደጋፊ እና በነቃፊ ጎራ ለይቶ እያነጋገረ ነው። በዚህ ወቅት የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ማድረግ ‘አገሪቱን ያፈርሳታል’ የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፣ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው የሚሉ ወገኖችም ድምጻቸውን እያሰሙ ነው። ተቺዎች የጥናቱ ሥነ ዘዴን ጭምር ሲተቹ፣ የሚደግፉት ደ…