የሂትለር ቤት ለፖሊስ የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫነት ሊውል ነው

አዶልፍ ሂትለር የተወለደበት የኦስትሪያው መኖሪያ ቤት ለፖሊስ መኮንኖች የሰብዓዊ መብት ስልጠና መስጫ ስፍራነት እንዲውል ተወሰነ።