ቻይና ለብሔራዊ ደኅንነቴ ስጋት ነው ያለችውን የአሜሪካንን የኮምፒውተር ‘ማይክሮ-ቺፕስ’ አገደች

ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።…