ብልጽግና ፈተና ሆነውብኛል ያላቸውን አምስት ተግዳሮቶች ይፋ አድርጎ የአግዙኝ ጥሪ አቀረበ
ብልፅግና በነፃነት ስም በሚፈጸም ወንጀል ምክንያት በትግሉ ያገኘውን ነፃነት እያጣ መሆኑን አስታውቆ፣ ነፃነት ከኃላፊነት ጋር ሚዛናዊነቱን ጠብቆ እንዲሄድ የመንግሥት ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሚዲያዎች፣ የፍትሕ ተቋማት፣ የሃይማኖት ተቋማት፣ ምሁራንና የአገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን እንዲያደርጉ አስፈጻሚ ጥሪ…