የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ጥቃቅን ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙያዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ጥቃቅን ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙያዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ

ኢትዮጵያ በመጭው ዓመት ልትተገብረው ላቀደችው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ውስጥ የተጎጂዎችን ቅሬታ ሊያዳምጥ የሚችል የተጎጂዎች ማዕከልና ጥቃቅን የሆኑ ቅሬታዎችን ሊያዳምጡ የሚችሉ ባለሙዎች እንደሚያስፈልጉት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ተፈጠሩ የተባሉ በደሎችና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የተፈጠረውን ቁርሾና ቁስል…