የቱኒዝያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ አገራት የመጡ ስደተኞች ላይ ያነጣጠረ ንግግር ማድረጋቸው ስጋት እና ተቃውሞን አስከትሏል። ፕሬዚዳንቱ በዋነኝነት አረብና ሙስሊም የሆነችውን የሰሜን አፍሪካዋን ሃገራቸውን የስነ ህዝብ አወቃቀር ለመለወጥ ሴራ ተጎንጉኗል ሲሉም ተናገሩ።…