የትግራይ ትምህርት ቤቶች ከሶስት አመት በኋላ ሊከፈቱ ነው

በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት እቅድ መውጣቱ ተገለጸ።