ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣ

የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣ።