የብሊንከን ጉብኝት፣የተንታኞች አስተያየት

አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ “መርዛማ ቅራኔዎችን እና የጎሳ መከፋፈልን ማስወገድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ብሔር ተኮር ግጭቶችን ለማስወገድ ብቸኛው መንገድ ነው” ብለው ነበር።…