የዓለም አቀፍ ቁንጅና ተወዳዳሪዋ ብሩክታዊት ሐብታሙ

ብሩክታዊት ሐብታሙ በአሁኑ ሰዓት ሚስ ካልቸር ኢንተርናሽናል በሚል ዓለም አቀፍ ባህላዊ የቁንጅና ውድድር ላይ ተሳታፊ ናት። ኢትዮጵያን ወክላ ለመወዳደር የበቃችውም «ሚስ ካልቸር ኢትዮጵያ» ተብላ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደውን ውድድር በማሸነፏ ነው። ብሩክታዊት ለዚህ ምን ያህል ዝግጁ ናት? ሰዎችስ ለምን ለእሷ ድምጫቸውን ይስጡ?…