ኃያላን በሚፎካከሩበት የአፍሪካ ቀንድ የአገራቱ ትብብር የት ድረስ ይዘልቃል?

ሰኞ መጋቢት 04/2015 ዓ.ም. ዋነኞቹ የአፍሪካ ቀንድ አገራት መሪዎች በተለያዩ ከተሞች ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ደቡብ ሱዳን በመሄድ ከፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያይተዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ደግሞ በአሥመራ የሱዳን ም/ፕሬዝዳንት ሌ/ጄኔራል ዳጋሎን እና የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰንን አነጋግረዋል። የኃያላን ፍላጎት ከፍተኛ በሆነበት አካባቢ የሚደረግ ትብብር ዘለቄታ…